arrow_back Back to News • May 21, 2026

ቦሎ አገልግሎት በአቅራቢያዎ

ቦሎ አገልግሎት በአቅራቢያዎ

ቦሎ አገልግሎት ለማግኘት እንግልት ቀረ፡፡ በአቅራቢያዎ በሚገኝ ቅርንጫፋ ጽ/ቤቶቻችን አገልግሎቱን ያግኙ! የተሽከርካሪዎን ደህንነት ጠብቀው በሰላም ለመንዳት ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ (ቦሎ) ማድረግ እንዳለብዎ ያውቃሉ? ታዲያ የተሽከርካሪዎ ማደሻ ጊዜ ሲደርስ. ከዛሬ ግንቦት 9/2018 ዓ.ም ጀምሮ፦የተሽከርካሪ ዓመታዊ ቴክኒክ ምርመራ (ቦሎ) አገልግሎትን ለእርስዎ በጣም ቅርብ ወደ ሆነው የባለሥልጣን መሥሪያ ቤት ቅርንጫፍ ጽቤቶች ብቅ በማለት በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።